የፓራታይሮይድ ዕጢ ተግባር የጤና ችግሮች (Parathyroid gland: Function and Disorders)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የፓራታይሮይድ ዕጢ ተግባር የጤና ችግሮች (Parathyroid gland: Function and Disorder)  አውቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው። የትምህርቱ  ዋና አላማ ስለ የፓራታይሮይድ ዕጢ ተግባር እና ፓራታይሮይድ ዕጢ የጤና ችግሮች  እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም በሆርሞን ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በቂ እወቀት እንዲፈጠር ማስቻል  ነው። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ ይሆናል።  

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ሁል ጊዜ  ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበሉ እንዲሁም እንዲተገብሩ እናሳስባለን። 

Show More

Course Content

1, የሆርሞን ሥርዓት (Hormonal system)

  • 1. የሆርሞን ሥርዓት (Hormonal system)
    00:00
  • 1.1. ሆርሞኖች እና ሆርሞን አምንጭ እጢዎች (Hormones and hormone producing glands) 
    00:00
  • 1.2. የአይፖታላምስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢዎች ቅንጅታዊ ሥርዓት (Hypothalamic – Pituitary Axis) 
    00:00
  • 1.3. ሆርሞኖች እና የሆርሞን ተቀባዮች (Hormones and Hormone receptors)
    00:00
  • 1.4. የሆርሞን ከሆርሞን አመንጭ ዕጢዎች መለቀቅ (Hormone production and feedback mechanisms)
    00:00

2, : ሆርሞን አመንጭ ዕጢዎች (Hormone producing glands)

3. የአይፖታላመስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢ ቅንጅታዊ አሰራር (Hypothalamus – Pituitary axis)

4. ሆርሞኖች (Hormones)

5.የሃይፖታላመስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢ ቅንጅታዊ አሰራር (Hypothalamic – Pituitary axis)

6. የሆርሞን መለቀቅ ወይም የሆርሞን መረጨት (Hormone secretion) 

7. የሆርሞን ሥርዓትን የመቆጣጠር ሂደት (Feedback mechanisms) 

8.የሆርሞን – አምንጭ  ዕጢ መጠን (Hormone Producing gland size) 

9.የሆርሞን ሥርዓት የጤና ችግር ዓይነቶች (Types of Hormone Disorders)

10. የፓራታይሮይድ ዕጢ  (Parathyroid gland)

11. የፓራታይሮይድ ሆርሞን ተግባር (Function of parathyroid hormone)

12. ከፓራታይሮይድ ሆርሞን ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Parathyroid gland disorders)

13. የፓራታይሮይድ ሆርሞን ከመጠን በላይ መመረት (Hyperparathyroidism) 

14. የፓራታይሮይድ ሆርሞን ከመጠን በታች መመረት (Hypoparathyroidism)

15. ማጠቃሻ መጽሃፍት እና ድህረገጾች (References)