እርግዝና እና ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Pregnancy and pregnancy related disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ እርግዝና ፣ የምጥ እና የውልደት ሂደት እንዲሁም በእርግዝና ፣ በምጥ እና በውሊድ ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Pregnancy, labor and delivery process and related disorders) በቂ እወቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ተግባራት መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱበት ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል። በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
What Will You Learn?
- ዋና የመራቢያ አከላት አፈጣጠር (Gonadal development)
- የህዋሰ ወሊድ አፈጣጠር እና የዕድገት ደረጃዎች (Development of sperm and egg)
- የሴቶች የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ( Female reproductive system)
- የወር አበባ ሁደት እና ሂደት (Menstruation cycle)
- እርግዝና ( Pregnancy)
- ከእርግዝና ጋር በተገናኘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች ( Physiologic changes during pregnancy)
- የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
- በእርግዝና ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ሆኔታዎች (Pregnancy related changes)
- የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Antenatal follow up diagnostics)
- በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Considerations during pregnancy)
- የምጥ እና የውልደት ሂደት (Labor and delivery)
- ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
- ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of the first and second trimester pregnancy)
- በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of the third trimesters pregnancy)
- በምጥ እና በወሊድ ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Problems during labor and delivery)
Course Content
1. የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of reproductive systems)
-
1. የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of reproductive systems)
00:00 -
1.1. የቆለጥ እና የእንቁልጢ አፈጣጠር (Testis and Ovary development)
00:00
2. የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of gametes)
-
2. የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of gametes)
00:00 -
2.1. የወንድ የዘር ፍሬ አፈጣጠር ሂደት ወይም ስፐርማቶጀነሲስ (Spermatogenesis)
00:00 -
2.2 የሴት የዘር ፍሬ አፈጣጠር (Oogenesis)
00:00
3. የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female reproductive system)
-
3. የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female reproductive system)
00:00 -
4.1. እንቁልጢ (Ovary)
00:00 -
4.2. ማሕፀን (Uterus)
00:00 -
3.3. የማሕፀን ቧንቧ (Uterine tube/ Fallopian tube)
00:00 -
4.4. የማሕፀን ጫፍ (Cervix)
00:00 -
4.5. የሴት ብልት (Vagina)
00:00 -
4.6. በጎርምስና እድሜ ላይ የሚከስቱ ለውጦች (Changes during puberty)
00:00 -
4.7. ማረጥ (Menopause)
00:00 -
4.7.1. ከአርባ አመት በፊት ማረጥ (Premature menopause)
00:00 -
4.7.2. ከማረጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ምልክቶችን እና ለውጦችን መቆጣጠር (Signs and symptoms)
00:00
4. የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstruation and Menstural cycle)
-
4. የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstruation and Menstural cycle)
00:00 -
5.1 የወር አባብ ሁደት (Menstrual cycle)
00:00
5. እርግዝና (Pregnancy)
-
5. እርግዝና (Pregnancy)
00:00 -
5.1. የሽል ከማሕፀን ግድግዳ ጋር መጣበቅ (Implantation)
00:00 -
5.2. የፕላሴንታ አፈጣጠር እና ተግባር (Placenta development)
00:00 -
5.3. ከርግዝና ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ለውጦች እና ምልክቶች (Signs of pregnancy)
00:00 -
5.4. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ገላጭ ቃላቶች (Pregnancy related terms)
00:00 -
5.5. የእርግዝና ወቅት እና የመውለጃ ጊዜ (Gestational age and Expected date of delivery)
00:00 -
5.6. በአንድ እርግዝና ወቅት ከአንድ ፅንስ በላይ የመፈጠር ሁኔታ (Multiple pregnancy)
00:00 -
6.7. በእርግዝና ወቅት በየሳምንቱ በፅንሱ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች (Pregnancy related changes week by week)
00:00
6. ከእርግዝና ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Pregnancy related physiologic changes)
-
6. ከእርግዝና ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Pregnancy related physiologic changes)
00:00 -
6.1. የልብ እና የደም ቧንቧዎች ሥርዓት (Cardiovascular system)
00:00 -
6.2. የሳንባ እና የመተንፈሻ ሥርዓት (Respiratory system)
00:00 -
6.3. የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት (Gastrointestinal system)
00:00 -
6.4. የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት (Urinary system)
00:00 -
6.5. በደም ሴሎች ላይ የሚከሰት ለውጥ (Hematologic)
00:00 -
6.6. የሆርሞን ሥርዓት (Hormone system)
00:00 -
6.7. በጡንቻዎች፣ በእጥንት መገጣጠሚዎች እና በቆዳ ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Musculoskeletal and skin)
00:00 -
7.8. በእርግዝና ወቅት በአመጋገብ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች (Diet during pregnancy)
7. የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
-
7. የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
00:00 -
8.1. የእርግዝና ክትትልን መጀመር ( Initial Antenatal care /ANC)
00:00 -
7.2. የእርግዝና ክፍለ ጊዜ እና የእርግዝና ክትትል (Antenatal care per trimester)
00:00 -
7.3. በእንደኛው የእርግዝና ከፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (First trimester ANC)
00:00 -
7.4. በሁለተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (Second trimester ANC)
00:00 -
7.5. በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (Third trimester ANC)
00:00
8. በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ሊከሰቱ የሚችሉ ሁኔታዎች (Pregnancy related changes)
-
8. በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ሊከሰቱ የሚችሉ ሁኔታዎች (Pregnancy related changes)
00:00 -
8.1. የጀርባ ወይም የወገብ ሕመም (Lower back pain)
00:00 -
8.2. የዓይነ ምድር ድርቀት (Constipation)
00:00 -
8.3. አልፎ አልፎ የሚከሰት የማሕፀን ግድግዳ መኮማተር (Uterine contraction)
00:00 -
9.4. የሰውነት ፈሳሽ ድርቀት (Dehydration)
00:00 -
8.5. የሰውነት ዕብጠት (Edema)
00:00 -
8.6. በጨጓራ እና በምግብ መውረጃ ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ለውጦች (Gastrointestinal changes)
00:00 -
8.7. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ውስጥ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች መለጠጥ እና የደም መከማቸት (Hemorrhoid)
00:00 -
8.8. ለምግብነት የማይውሉ ነገሮችን መመገብ (Pica)
00:00 -
8.9. የሆድ ህመም (Abdominal pain)
00:00 -
8.10. የሽንት ቶሎ ቶሎ መሽናት (Urinary frequency)
00:00 -
8.11. በታችኛው የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚገኙ የደም መልስ ቧንቧዎች ግድግዳ መለጠጥ (Varicose veins)
00:00 -
8.12. ከፕሮጄስትሮን ሆርሞን የተነሳ በሰውነት የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ለውጦች (Progesterone related changes during -pregnancy)
00:00
9. በእርግዝና ወቅት የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚደረጉ ምርመራዎች (Fetal monitoring)
-
9. በእርግዝና ወቅት የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚደረጉ ምርመራዎች (Fetal monitoring)
00:00 -
9.1. የአልትራሳውንድ ምርመራ (Ultrasound)
-
9.2. ከአምብሊካል ኮርድ የሚወሰድ ደም በመጠቀም የፅንሱን የጤንነት ሁኔታ ለማወቅ የሚደረግ ምርመራ (Cordocentesis)
00:00 -
9.3. የፅንሱን ዘረ መል ከእናትየው ደም ውስጥ በመለየት የሚደረግ ምርመራ (Cell free fetal DNA testing / cffDNA)
00:00 -
9.4. ከፕላሴንታ ክፍል በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Chroionic Villus Sampling / CVS)
00:00 -
9.5. ከሽንት ውኃ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Amniocentesis)
00:00 -
9.6. የፅንሱን የሳንባ የመስራት አቅም ለማወቅ የሚደረግ ምርመራ (lung maturity testing)
00:00 -
9.7. የፅንሱን የልብ ምት በመጠቀም የፅንሱን የጤንነት ሁኔታ ለመከታተል የሚረዱ መንገዶች (fetal heart rate monitoring)
00:00 -
9.7.1. ከፅንሱ መንቀሳቀስ ጋር በተገናኘ የፅንሱን ልብ ምት ለመከታተል የሚረዳ ምርመራ (Non Stress Test / NST )
-
9.7.2. የማሕፀን ግድግዳ ጡንቻ እንዲኮማተር በማድረግ የፅንሱን የጤንነት ሁኔታ ለመከታተል የሚረዳ ምርመራ (Contraction Stress Test / CST)
00:00 -
9.7.3. የአልትራሳውንድ ምርመራን በመጠቀም የፅንሱን አጠቃላይ የጤንነት ሁኔታ የመከታተል ምርመራ (Biophysical Profile / BPP)
00:00
10. በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Precautions during pregnancy)
-
10. በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Precautions during pregnancy)
00:00 -
10.1 የሰውነት ክብደትን መቆጣጠር (Monitoring body weight)
00:00 -
10.2. እርግዝና እና አልኮል፣ ሲጋራ እንዲሁም አደንዛዥ ወይም እነቃቂ መድኃኒቶች (Pregnancy and recreational drugs)
00:00 -
10.2.1. እርግዝና እና የአልኮል መጠጥ (Pregnancy and Alcohol drinks)
00:00 -
10.2.2. እርግዝና እና ሲጋራ ማጤስ (Pregnancy and smoking)
00:00 -
10.2.3. እርግዝና እና የተለያዩ መድኃኒቶች (Pregnancy and other Medications)
00:00 -
10.4. በቂ ፈሳሽ እንዲሁም በንጥረ ምግቦች እና በፋይበር የበለጸጉ ምግቦችን በበቂ መጠን መመገብ (Adequate fluid and high fiber diet)
00:00 -
10.5. እርግዝና እና ተጨማሪ ቫይታሚኖች እና ንጥረ ነገሮች (Pregnancy and supplementary vitamins)
00:00 -
10.6. እርግዝና እና አካላዊ የሰውነት እንቅስቅሴ (Pregnancy and physical activities)
00:00
11. ምጥ እና የውልደት ሂደት (Labor and delivery)
-
11. ምጥ እና የውልደት ሂደት (Labor and delivery)
00:00 -
11.1. ወደ መውለጃ ክፍል ወይም በዳሌ መካከል በሚገኘው የሰውነት ክፍል ቀድሞ የሚገባው የፅንሱ ክፍል (Fetal presentation)
00:00 -
11.2 የማሕፀን ግድግዳ መኮማተር (Uterine contraction)
00:00 -
11.3. የምጥ እና የወልደት ሂደት ክፍለ ጊዜዎች (Labor stages)
00:00 -
11.3.1. አንደኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ጊዜ (first stage labor)
00:00 -
11.3.2. የሁለተኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ጊዜ (second stage labor)
00:00 -
11.3.3. የሦሰተኛው የምጥ እና የውልደት ክፍለ ጊዜ (Third stage labor)
00:00 -
11.3.4. የአራተኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ጊዜ (fourth stage of labor)
00:00 -
11.4. በምጥ እና በውልደት ሂደት ውስጥ የፅንሱን የጤንነት ሁኔታን መከታታል (Monitoring Labor and delivery)
00:00 -
11.4.1. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት ከነበረበት መጠን በላይ በመጨመር ወይም በመቀነስ የሚፈጠር መለያየት (Fetal heart rate variability)
00:00 -
11.4.2. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት መጠን ከነበረበት መጨመር (Acceleration)
00:00 -
11.4.3. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት ከነበረበት መጠን መቀነስ (Deceleration)
00:00 -
11.5. የተለያዩ መሳሪያዎችን እና መንገዶችን በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ ወይም ማገዝ (Instrument assisted delivery)
00:00 -
11.5.1. ፎርሲፕስን በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ (Forceps assisted delivery)
00:00 -
11.5.2. ቫኪዩም በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ ወይም ማገዝ (Vacuum assisted delivery)
00:00 -
11.6. ምጥን ለማስጀመር የሚረዳ ሕክምና (labor induction)
00:00 -
11.7. የምጥ እና የውልደት ሂደትን ለማፋጠን የሴት ብልት ግድግዳን መቅደድ (Episiotomy)
00:00 -
11.8. የማሕፀን ግድግዳን በመቅደድ በቀዶ ጥገና መወለድ (Cesarean delivery)
00:00 -
11.9. በቤት ውስጥ መወለድ (Home delivery)
00:00
12. ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
-
12. ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
00:00 -
12.1 የጡት ማጥባት ሂደት (Breast feeding)
00:00 -
12.2. ከጡት ማጥባት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Problems related to breastfeeding)
00:00 -
12.3. በመጀመሪያዎቹ ሥድሰት ወራት ውስጥ መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች (Precautions in the first six weeks)
00:00
13. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pregnancy complications)
-
13. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pregnancy complications)
00:00 -
13.1. በአንደኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (First trimester complications)
00:00 -
13.3.1. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚከሰት ከመጠን ያለፈ የማቅለሽለሽ እና የማስታወክ ስሜት (Hyperemesis gravidarum)
00:00 -
13.3.2. የፅንስ ማስወረድ ወይም ውርጃ (Miscarriage / Abortion)
00:00 -
13.3.2.1. ፅንሱ በማሕፀን ውስጥ በሕይወት መቀጠል በማይችልበት ሁኔታ የሚፈጠር የፅንስ ማስወረድ (Spontaneous abortion)
00:00 -
13.3.2.2. የፅንስ ማስወረድ ወይም ውርጃ ዓይነቶች (Types of abortions)
00:00 -
13.3.2.3. ለፅንስ ማስወረድ ወይም ውርጃ የሚሰጡ የህክምና መንገዶች (Treatment of abortion)
-
13.3.2.4.. በጤና ባለሞያ የሚደረግ የፅንስ ማስወረድ (Induced abortion)
00:00 -
13.3.3. ከማሕፀን ውጭ የሚከሰት እርግዝና (Ectopic pregnancy)
00:00 -
13.3.4. ጤነኛ ባልሆነ መንገድ በወንድ እና በሴት የዘር ፍሬዎች ውህደት የሚፈጠር ፅንሰት (GTD)
00:00 -
13.3.4.1. ከትሮፎብላስት ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት እና መባዛት የተነሳ የሚፈጠር ቸር እብጠት ወይም ሃይዳቲድፎርም ሞል (Hydatidiform mole)
00:00 -
13.3.4.2. ከትሮፎብላስት ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት እና መባዛት የተነሳ የሚፈጠር አደገኛ እብጠት (Gestational trophoblastic neoplasia / GTN
00:00 -
13.3.4.2.1. ወደ ማሕፀን ግድግዳ ክፍሎች ውስጥ የሚስፋፋ ከትሮፎብላስት ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት እና መባዛት የተነሳ የሚፈጠር አደገኛ እብጠት (Invasive moles)
00:00 -
13.3.4.2.2. ኮሪዮካርሲኖማ (Gestational Choriocarcinoma)
00:00
14. በሁለተኛው እና በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (2nd & 3rd trimester pregnancy complications)
-
14. በሁለተኛው እና በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (2nd & 3rd trimester pregnancy complications)
00:00 -
14.1. ከሽንት ውኃ መጠን መቀነስ ወይም መጨመር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Disorders of amniotic fluid)
00:00 -
14.1.1. የሽንት ውኃ ከሚገባው መጠን በላይ መጨመር (Polyhydramnios)
00:00 -
14.1.2. የሽንት ውኃ ከሚገባው መጠን በታች መቀነስ (Oligohydramnios)
00:00 -
14.2. ከውልደት ጊዜ በፊት የሚጀምር የምጥ እና የውልደት ሂደት (Preterm labor/ preterm delivery)
00:00 -
14.2.1. ውልደት ግዜ በፊት ለሚፈጠር የምጥ እና የውልደት ሂደት የሚሰጡ የህክምና መንገዶች (Treatment of preterm labor and delivery)
-
14.3. ከውልደት ጊዜ የሚያልፍ እርግዝና (Post term pregnancy)
00:00 -
14.4. የፕላሴንታ በማሕፀን ግድግዳ ላይ መጣበቅ ከሚኖርበት ክፍል ውጭ መገኘት (Placenta previa)
00:00 -
14.5. ከውልደት በፊት የፕላሴንታ ከማሕፀን ግድግዳ ላይ መላቀቅ (Abruptio placenta)
00:00 -
14.6. የአምብሊካል ኮርድ በፕላሴንታ ላይ በማይገባ መልኩ መገኘት (Vasa previa)
00:00 -
14.7. በእርግዝና ወቅት በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Pregnancy related liver diseases)
00:00 -
14.7.1. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ በፍጥነት የሚከሰት የጉበት ውስጥ የስብ መከማቸት (Acute fatty liver or pregnancy / AFLP)
00:00 -
14.7.2. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ በጉበት ውስጥ በሚገኙ የሃሞት ፈሳሽ ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር ብግነት (Intrahepatic cholestasis of pregnancy)
00:00 -
14.8. ጤናማ ያልሆነ የሽንት ውኃ ሽፋን መቀደድ (Abnormal rupture of membrane)
00:00 -
14.9. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የስኳር በሽታ (Gestational diabetes)
00:00 -
14.10. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የደም ግፊት መጠን መጨመር የጤና ችግሮች (Hypertensive pregnancy disorders)
00:00
15. በምጥ እና በውልደት ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of of labor, delivery and puerperium)
-
15. በምጥ እና በውልደት ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of of labor, delivery and puerperium)
00:00 -
15.1. በምጥ እና በውልደት ሂደት ውቅት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of labor and delivery)
00:00 -
15.1.1. የምጥ እና የውልደት ሂደት ከሚጠበቀው ግዜ በላይ መራዘም መንስሄዎች (Causes of prolonged labor and delivery)
00:00 -
15.1.2. የምጥ እና የውልደት ሂደት መራዘም ዓይነቶች (Types of prolonged labor and delivery)
00:00 -
15.2. በሽንት ውኃ ፣ በሽንት ውኃ ሽፋን ወይም በፕላሴንታ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Chorioamnionitis)
00:00 -
15.3. የአምብሊካል ኮርድ ከፅንሱ ጭንቅላት ወይም ወደታችኛው የማሕፀን ክፍል ውስጥ ከሚገባው የጽንሱ ክፍል ቀድሞ ከማሕፀን ውጭ መውጣት (Umbilical cord prolapse)
00:00 -
15.4. በምጥ እና በውልደት ሂደት ወቅት የማሕፀን ግድግዳ መቀደድ (Uterine rupture)
00:00 -
15.5. በምጥ እና በውልደት ሂደት ወቅት በመራቢያ አካላት ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ጉዳቶች (Birth trauma/ Perineal lacerations)
00:00 -
15.6. በምጥ እና በወሊድ ሂደት ውስጥ በነርቮች ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ጉዳቶች (Obstetric nerve injuries)
00:00
16. ከወሊድ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of puerperium)
-
16. ከወሊድ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of puerperium)
00:00 -
16.1. ከወሊድ በኋላ የሚከሰት የደም መፍሰሰ (Postpartum hemorrhage / PPH)
00:00 -
16.2. ፅንሱ ከማሕፀን ከወጣ ወይም ከተወለደ በኃላ የማሕፀን ግድግዳ የመኮማተር አቅም መቀነስ (Uterine atony)
00:00 -
16.3. የማሕፀን ወደ ውጭ መውጣት (Uterine inversion)
00:00 -
16.4. የፕላሴንታ ከማሕፀን ውስጥ መውጣት አለመቻል (Retained placenta)
00:00 -
16.5. የፕላሴንታ ተገቢ ባልሆነ መንገድ ከማሕፀን ግድግዳ ውስጥ ዘልቆ መጣበቅ (Abnormal placentation)
00:00 -
16.6. በምጥ እና በውልደት ወቅት በወስጥ እና በውጭኛው የመራቢያ አካላት ላይ የሚፈጠር ጉዳት (Birth trauma)
00:00 -
16.7. የአምብሊካል ኮርድ ተገቢ ባለሆነ መንገድ ከፕላሴንታ ወይም ከሽንት ውኃ ሽፋን ላይ መጣበቅ (Velamentous insertion of umbilical cord)
00:00 -
16.8. ፕላሴንታ ተጣብቆበት የነበረው የማሕፀን ግድግዳ ክፍል ከእርግዝና በፊት ወደነበረበት መጠኑ እና ቅርጹ መመለስ አለመቻል (Subinvolution of placental implantation site)
-
16.8. የአምብሊካል ኮርድ ተገቢ ባለሆነ መንገድ ከፕላሴንታ ወይም ከሽንት ውኃ ሽፋን ላይ መጣበቅ (Velamentous insertion of umbilical cord)
00:00 -
16.9 ከጡት ማጥባት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Complications with breastfeeding)
00:00 -
16.9.1. በወተት አመላላሽ ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ በጡት ውስጥ የሚፈጠር የወተት መጠራቀም (galactocele)
00:00 -
16.9.2. በጡት ጫፍ ላይ የሚፈጠር ቁስለት (Nipple injury)
00:00 -
16.9.3. በጡት ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የጡት ወተት መጠራቀም (Breast engorgement)
00:00 -
16.10. ከወሊድ በኋላ በግብረ ሥጋ ግንኙነት ሂደት ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች (Sexual changes after delivery)
00:00 -
16.11. ሌሎች በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ የሚከስቱ የጤና ችግሮች (Other complications during puerperium)
00:00 -
16.11.1. ከወሊድ በኋላ በማሕፀን ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Postpartum Endometritis)
00:00 -
16.11.2. በዳሌ አጥንቶች መካከል በሚገኘው የሰውነት ክፍል ውስጥ በሚገኙ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፍጠር ብግነት ወይም ኢንፌክሽን (Septic pelvic thrombophlebitis)
00:00 -
16.11.3. ከውሊድ በኋላ በመራቢያ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን እና ወደተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ የተሰራጨ ኢንፌክሽን (Pelvic infections and sepsis)
00:00 -
16.11.4. ክወሊድ በኋላ በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችየሚችሉ የጤና ችግሮች (Postpartum Urinary retention)
00:00 -
16.12. ከወሊድ በኃላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ሥነ ልቦና የጤና ችግሮች (Postpartum psychiatric changes)
00:00