እንቅልፍ እና ከእንቅልፍ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Sleep and sleep disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ እንቅልፍ እና ከእንቅልፍ ጋር በተገናኘ ሰለሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Sleep and sleep disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና እንቅልፍ እና ከእንቅልፍ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከእንቅልፍ ጋር የተገናኘን ጤና በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. እንቅልፍ (Sleep)
-
1. እንቅልፍ (Sleep)