የትንሹ አንጀት ተግባር እና በትንሹ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Small intestine: Functions and diseases)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የትንሹ አንጀት ተግባር እና በትንሹ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Small intestine: Functions and diseases) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ ትንሹ አንጀት ክፍሎች እና ተግባር እንዲሁም በትንሹ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከትንሹ አንጀት የተገናኘን ጤና በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ዓላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የትንሹ አንጀት (Small intestine)
-
1. የትንሹ አንጀት (Small intestine)