ስትሮክ ፣ ሕክምና እና የመከላኪያ መንገዶች (Stroke : Development, Treatment and Prevention)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

 ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚከሰት ጉዳት ጋር በተገናኘ ስለሚፈጠር የጤና ችግር ወይም ስትሮክ ፣ ሕክምና እና የመከላኪያ መንገዶች (Stroke : Development, Treatment and Prevention) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማ  ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚከሰት ጉዳት ጋር በተገናኘ ስለሚፈጠር የጤና ችግር ወይም ስትሮክ ፣ ሕክምና እና የመከላኪያ መንገዶች በቂ እወቀት እንዲፈጠር መርዳት ወይም ማገዝ  ነው። 

      በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር እንዲመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና   እንዲያገኝ እንመክራለን። 

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ  ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን። 

Show More

Course Content

1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)

  • 1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system) 
    00:00
  • 1.1. በልብ እና በሳንባ መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ወይም የፑልሞናሪ የደም ዝውውር (pulmonary circulation) 
    00:00
  • 1.2. በልብ እና ከሳንባ ውጭ በተቀረው የሰውነት ክፍሎች መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ሥርዓት (Systemic circulation)
    00:00

2.ልብ እና የልብ ክፍሎች (Heart Parts) 

3. የልብ የኤሌክትሪክ እንቀሰቃሴ ሥርዓት  እና ተኮማታሪ ሴሎች (Electrical system and Myocardial cells) 

4.  የልብ ጡንቻ የመኮማተር እና የመሥራት አቅም (Myocardial contraction) 

5. የደም ቧንቧዎች (Blood vessels) 

6. በደም ዝውወር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት እና የደም ዝውውር ፍጥነት (Blood flow and velocity) 

7. የልብ የኤሌክትሪክ እንቀሰቃሴ ሥርዓት እና ተኮማታሪ ሴሎች (Electrical system and myocardial cells) 

 8. በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular diseases) 

9. የስብ በደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ መከማቸት (Atherosclerosis) 

10. ደምን ወደ አንጎል በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ በሚፈጠር ጉዳት የተነሳ የሚከሰት የጤና ችግር (Cerebrovascular accidents / Stroke)

11. ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት የተነሳ የሚፈጠር ስትሮክ (Ischemic stroke)

12. ከስትሮክ  በተገናኘ ሊፈጠሩ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)

13. የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት የተነሳ የሚፈጠር ስትሮክ መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnosis)

14. የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት የተነሳ በአንጎል ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠር ጉዳት ወይም ስትሮክ የሚሰጥ ህክምና (Treatment)

15. በአንጎል ውስጥ በሚገኙ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት የተነሳ ከሚከሰት የደም መፍሰስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ስትሮክ (Hemorrhagic stroke) 

16. ደምን ወደ አንጎል የሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ መሳሳት፣ መለጠጥ እና መሰርጎድ  (Aneurysm)

17. በአንጎል ውስጥ ከሚፈጠር የደም መፍሰስ ጋር በተገናኘ ለሚከሰት ስትሮክ የሚሰጡ ህክምናዎች (Treatment of hemorrhagic stroke)

18.ወደ ውስጠኛ የአንጎል ክፍሎች ደም በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚከሰት የስትሮክ ዓይነት (Lacunar stroke)

19. ስትሮክን እና ስትሮክን ተከትሎ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች (Preventions)

20. ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድሕረ ገጾች (References)