ሥነ መድኃኒት (Medications)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

Course Content

ምዕራፍ አንድ : ሴሎች cells)

  •   1. ሴሎች  cells)
  • 1.1. በሰውነት ውስጥ የሚገኙ አተሞች እና ሞለኪዮሎች (Human body atoms and molecules) 
  • 1.2. የሴል መሰረታዊ ዕውነታዎች ( Fundamental of cells) 
  • 1.3. የሴል ክፍሎች (Parts of a cell) 
  • 1.3.1. የሴል ሽፋን ወይም ፕላዝማ ሜምብሬን (Cell membrane/ plasma membrane) 
  • 1.3.2. ሳይቶፕላዝም ወይም ፕሮቶፕላዝም (Cytoplasm) 
  • 1.3.3. ኒዩክለስ (Nucleus) 
  • 1.3.4. ኒዩክለዮለስ (Nucleolus) 
  • 1.3.5. ራይቦሶም (Ribosome)
  • 1.3.6. ኢንዶፕላዝሚክ ሪቲኮለም (Endoplasmic reticulum) 
  • 1.3.7. ጎልጂ ቦዲ ወይም ጎልጂ አፓራተስ (Golgi body / Golgi apparatus or complex)
  • 1.3.8. ማይቶኮንድሪያ (Mitochondria)  
  • 1.3.9. ቫኪዩል (vacuole) 
  • 1.3.10. ላይሶሶም (Lysosome) 
  • 1.3.11. ማይክሮፊላመንቶች  (Microfilaments) እና ማይክሮቱቢዩሎች / Microtubules)  
  • 1.3.12. ሴንትሪኦሎች (Centrioles)
  • 1.3.13. ማይክሮፊላመንቶች  (Microfilaments) እና ማይክሮቱቢዩሎች / Microtubules)  
  • 1.3.14. ሲሊያ (Cilia) እና ፍላጄላ (Flagella)

ምዕራፍ ሁለት : ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibacterial medications)

ምዕራፍ ሦስት፡ ፀረ ቫይረስ መድኃኒቶች (Antiviral medications)

ምዕራፍ አራት: ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Antifungals medications)

ምዕራፍ አምሥት: ፀረ ጥገኛ ተሕዋስያን መድኃኒቶች (Anti Parasite medications)

ምዕራፍ ስድስት: ደም እንዲቀጥን ወይም ደም እንዳይረጋ ለማድረግ የሚረዱ መድኃኒቶች (Anticoagulant)

ምዕራፍ ሰባት : የልብን የመኮማተር አቅም የሚጨምሩ መድኃኒቶች (Cardiac glycosides)

ምዕራፍ ስምንት : የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiarrhythmic medications)

ምዕራፍ ዘጠኝ: የፓሪክንስንስ በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti Parkinson’s drugs)

ምዕራፍ አሥር፡ የእንፍርፍሪት ወይም የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiepileptic medications)

ምዕራፍ አሥራ አንድ : የሳይኮሲስ የአህምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antipsychotics)

ምዕራፍ አሥራ ሁለት :  የድብርት የአህምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidepressant medications)

ምዕራፍ አሥራ ሦስት : በደም ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል መጠን ለመቀነስ የሚረዱ መድኃኒቶች (Lipid lowering agents)

ምዕራፍ አሥራ አራት : በኩላሊት በኩል ከሰውነት የሚወገደው ፈሳሽ መጠን እንዲጨምር የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Diuretics)

ምዕራፍ አሥራ አምሥት: የደም ግፊ ት መጠን መጨመርን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihypertensive medications)

ምዕራፍ አሥራ ስድስት : በደም ውስጥ የሚጨምረውን የግሉኮስ መጠን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihyperglycemic medications)

ምዕራፍ አሥራ ሰባት : ካንሰርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anticancer medications)  

ምዕራፍ አሥራ ስምንት : የግላውኮማ በሽታን ለማከም በጥቅም ላይ የሚወሉ መድኃኒቶች (Treatment of glaucoma)

ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ : የአስም በሽታን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች ( Asthma medications)

ምዕራፍ ሃያ : በጨጓራ ከሚመረተው አሲድ መጠን መጨመር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ መድኃኒቶች (Peptic Ulcer Disease treatment)

ምዕራፍ ሃያ አንድ : ህመምን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti pain medications)

ማጣቀሻ መጽሕፍት እና ድህረ ገጾች (References)

Student Ratings & Reviews

No Review Yet
No Review Yet