በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Pathology of Urinary System)

Categories: ኩላሊት
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

Course Content

ምዕራፍ አሥራ ሥድስት ፡ ከሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Body fluid related problems) )

  • 16. ከሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ  የጤና ችግሮች (Body fluid related problems) )
  • 16.1. የሰውነት የፈሳሽ መጠን መጨመርን ተከትሎ የሚከሰት የሰውነት እብጠት (Edema) 
  • 16.2. የሰውነት ፈሳሽ መጠን መጨመርን ተከትሎ የሰውነት እብጠት እንዲፈጠር የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Causes of edema) 
  • 16.2.1. ከልብ ድካም የጤና ችግር ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሰውነት እብጠት (Edema related to heart diseases) 
  • 16.2.2. ከኩላሊት የጤና ችግር ጋር በተያየዘ የሚከሰት የሰውነት እብጠት (Edema related to renal diseases) 
  • 16.2.3. ከጉበት መድከም ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሰውነት እብጠት (Edema related to liver failure) 
  • 16.2.4. በሰውነት ውስጥ ከሚገኘው የፕሮቲን መጠን መቀነስ ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሰውነት እብጠት (Edema related to hypoproteinemia) 
  • 16.2.6. ከሊምፍ ሥርዓት (lymphatic system) መዘጋት ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሰውነት እብጠት (Edema related to lymphatic obstruction)

ምዕራፍ አሥራ ሰባት ፡ 17. በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Diseases of urinary system)

ምዕራፍ አሥራ ስምንት ፡ ከሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Congenital abnormalities of urinary system)

ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ : ውኃ ከሰውነት እንዳይወገድ ከሚያደርገው ሆርሞን ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Diseases related to ADH)

ምዕራፍ ሃያ : 20. በኔፍሮን ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ  የጤና ችግሮች (Tubulopathies)

ምዕራፍ ሃያ አንድ ፡ በደም ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮላይቶች መጠን መዛባት (Electrolyte imbalance)

ምዕራፍ ሃያ ሁለት : በሰውነት ውስጥ የሚከሰት የአሲድ- ቤዝ መዛባት (Acid – body imbalance)

ምዕራፍ ሃያ ሦስት : በግሎመሩለስ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Glomerular Diseases)

ምዕራፍ ሃያ አራት : በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ጠጠሮች  (Urolithiasis)

ምዕራፍ ሃያ አምስት : የሽንት ፍሰትን የሚገድቡ የጤና ችግሮች (Urinary flow obstruction)

ምዕራፍ ሃያ ስድስት : በኩላሊት ውስጥ የሚፈጠሩ ፈሳሽ የያዙ ከረጢቶች (Renal cysts)

ምዕራፍ ሃያ ሰባት : በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት (Acute Kidney Injury

ምዕራፍ ሃያ ስምንት : ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic Kidney Diseases)

ምዕራፍ ሃያ ዘጠኝ ፡ የሰው-ሠራሽ የደም ማጣራት ወይም የዳያሊስስ ሕክምና (Dialysis)

ምዕራፍ ሰላሣ ፡ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና (Dialysis)

ምዕራፍ ሰላሣ አንድ ፡ በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ እብጠቶች (tumors)

ምዕራፍ ሠላሳ ሁለት : በኩላሊት እና በሌሎች የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰtu ኢንፌክሽኖች

Student Ratings & Reviews

No Review Yet
No Review Yet