5.00
(1 Rating)
የጽንስ እና ሥነ ተዋልዶ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር (Physiology of Reproductive System)

Course Content
መግቢያ
-
መግቢያ፡ ጾታ እና ሥነ ተዋልዶ ጤና (Sex and Reproductive health)
ምዕራፍ ሁለት : የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of gametes)
-
1. ዋና የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of gonads)
ምዕራፍ ሁለት : የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of gametes)
-
2. የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of gametes)
-
2.1. የወንድ የዘር ፍሬ አፈጣጠር ሂደት ወይም ስፐርማቶጀነሲስ (Spermatogenesis)
-
2.2 የሴት የዘር ፍሬ አፈጣጠር (Oogenesis)
ምዕራፍ ሦስት ፡ የወንድ መራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ( Male reproductive system)
-
3. የወንዶች የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Male reproductive system)
-
3.1. ቆለጥ (Testis / Testicles)
-
3.2. ቫስ ደፈረንስ ወይም ደክተስ ደፈረንስ (vas deferens / Ducts deferens)
-
3.1. የሰሚናል ቬሲክል ዕጢዎች (Seminal vesicles)
-
3.4. የመርጫ ቧንቧ (Ejaculatory ducts)
-
3.5. የፕሮስቴት ዕጢ (Prostate gland)
-
3.6. የሽንት መውጫ ቧንቧ (Urethra)
-
3.7. ቡልቦዩሪትራል ዕጢ (Bulbourethral gland / Cowper gland )
-
3.8. የቆለጥ መያዣ ከረጢት (Scrotum)
-
3.9. የወንድ የመራቢያ ብልት (Penis)
-
3.10. የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ (Semen)
-
3.11. በጉርምስና እድሜ ላይ የሚታዩ ለውጦች (Secondary sexual characteristics)
ምዕራፍ አራት : የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female reproductive system)
-
4. የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female reproductive system)
-
4.1. እንቁልጢ (Ovary)
-
4.2. ማሕፀን (Utetrus)
-
3.3. የማሕፀን ቧንቧ (Uterine tube/ Fallopian tube)
-
4.4. የማሕጸን ጫፍ (Cervix)
-
4.5. የሴት ብልት (Vagina)
-
4.6. በጎርምስና እድሜ ላይ የሚከስቱ ለውጦች (Changes during puberty)
-
4.7. ማረጥ (Menopause)
-
4.7.1. ከአርባ አመት በፊት ማረጥ (Premature menopause)
-
4.7.2. ከማረጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ምልክቶችን እና ለውጦችን መቆጣጠር (Signs and symptoms)
ምዕራፍ አምሰት : የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstrual cycle)
-
5. የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstruation and Mensural cycle)
-
5.1 የወር አባብ ሁደት (Menstrual cycle)
ምዕራፍ ስድስት : እርግዝና (Pregnancy)
-
6. እርግዝና (Pregnancy)
-
6.1. የሽል ከማሕፀን ግድግዳ ጋር መጣበቅ (Implantation)
-
6.2. የፕላሴንታ አፈጣጠር እና ተግባር (Placenta development)
-
6.3. ከርግዝና ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ለውጦች እና ምልክቶች (Signs of pregnancy)
-
6.4. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ገላጭ ቃላቶች (Pregnancy related terms)
-
6.5. የእርግዝና ወቅት እና የመውለጃ ጊዜ (Gestational age and Expected date of delivery)
-
6.6 የመንታ እርግዝና (Twins /Multiple pregnancy)
-
7. በእርግዝና ወቅት በየሳምንቱ በፅንሱ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች (Pregnancy week by week)
ምዕራፍ ሰባት : ከእርግዝና ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Pregnancy related physiologic changes)
-
7. ከእርግዝና ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Pregnancy related physiologic changes)
-
7.1. የልብ እና የደም ቧንቧዎች ሥርዓት (Cardiovascular system)
-
7.2. የሳንባ እና የመተንፈሻ ሥርዓት (Respiratory system)
-
7.3. የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት (Gastrointestinal system)
-
7.4. የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት (Urinary system)
-
7.5. በደም ሴሎች ላይ የሚከሰት ለውጥ (Hematologic)
-
7.6. የሆርሞን ሥርዓት (Hormone system)
-
7.7. በጡንቻዎች፣ በእጥንት መገጣጠሚዎች እና በቆዳ ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Musculoskeletal and skin)
-
7.8. በእርግዝና ወቅት በአመጋገብ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች (Diet during pregnancy)
ምዕራፍ ስምንት ፡ የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
-
8. የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
-
8.1. የእርግዝና ክትትልን መጀመር ( Initial Antenatal care /ANC)
-
8.2. የእርግዝና ክፍለ ጊዜ እና የእርግዝና ክትትል (Antenatal care per trimester)
-
8.3. በእንደኛው የእርግዝና ከፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (First trimester ANC)
-
8.4. በሁለተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (Second trimester ANC)
-
8.5. በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (Third trimester ANC)
ምዕራፍ ዘጠኝ : በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ሊከሰቱ የሚችሉ ሁኔታዎች (Pregnancy related changes)
-
9. በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ሊከሰቱ የሚችሉ ሁኔታዎች (Pregnancy related changes)
-
9.1. የጀርባ ወይም የወገብ ሕመም ( Lower back pain)
-
9.2. የዓይነ ምድር ድርቀት (Constipation)
-
9.3. አልፎ አልፎ የሚከሰት የማሕፀን ግድግዳ መኮማተር (Uterine contraction)
-
9.4. የሰውነት ፈሳሽ ድርቀት (Dehydration)
-
9.5. የሰውነት ዕብጠት (Edema)
-
9.6. በጨጓራ እና በምግብ መውረጃ ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ለውጦች (Gastrointestinal changes)
-
9.7. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ውስጥ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች መለጠጥ (Hemorrhoid)
-
9.8. ለምግብነት የማይውሉ ነገሮችን መመገብ (Pica)
-
9.9. የሆድ ህመም (Abdominal pain)
-
9.10. የሽንት ቶሎ ቶሎ መሽናት (Urinary frequency)
-
9.11. በታችኛው የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚገኙ የደም መልስ ቧንቧዎች ግድግዳ መለጠጥ (Varicose veins)
-
9.12. ከፕሮጄስትሮን ሆርሞን የተነሳ በሰውነት የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ለውጦች (Progesterone related changes during Pregnancy)
ምዕራፍ አሥር : በእርግዝና ወቅት የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚደረጉ ምርመራዎች (Fetal monitoring)
-
10. በእርግዝና ወቅት የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚደረጉ ምርመራዎች (Fetal monitoring)
-
10.1. የአልትራሳውንድ ምርመራ (Ultrasound)
-
10.2. ከአምብሊካል ኮርድ የሚወሰድ ደም በመጠቀም የፅንሱን የጤንነት ሁኔታ ለማወቅ የሚደረግ ምርመራ (Cordocentesis)
-
10.3. የፅንሱን ዘረ መል ከእናትየው ደም ውስጥ በመለየት የሚደረግ ምርመራ (Cell free fetal DNA testing / cffDNA)
-
10.4. ከፕላሴንታ ክፍል በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Chorionic Villus Sampling / CVS)
-
10.5. ከሽንት ውኃ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Amniocentesis)
-
10.6. የፅንሱን የሳንባ የመስራት አቅም ለማወቅ የሚደረግ ምርመራ (lung maturity testing)
-
10.7. የፅንሱን የልብ ምት በመጠቀም የፅንሱን የጤንነት ሆኔታ ለመከታተል የሚረዱ መንገዶች (Fetal heart rate monitoring)
-
10.7.1. ከፅንሱ መንቀሳቀስ ጋር በተገናኘ የፅንሱን ልብ ምት ሆኔታ ለመከታተል የሚረዳ ምርመራ (Non Stress Test / NST )
-
10.7.2. የማሕፀን ግድግዳ ጡንቻ እንዲኮማተር በማድረግ የፅንሱን የጤንነት ሁኔታ ለመከታተል የሚረዳ ምርመራ (Contraction Stress Test / CST)
-
10.7.3. የአልትራሳውንድ ምርመራን በመጠቀም የፅንሱን አጠቃላይ የጤንነት ሁኔታ የመከታተል ምርመራ (Biophysical Profile / BPP)
-
10.8. በምጥ እና በውልደት ሂደት ወቅት የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት ለውጥ (Fetal monitoring during labor and delivery)
ምዕራፍ አሥራ አንድ ፡ በእርግዝና ወቅት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
-
11. በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Precautions during pregnancy)
-
11.1 የሰውነት ክብደትን መቆጣጠር (Controlling body weight)
-
11.2. እርግዝና እና አልኮል፣ ሲጋራ እንዲሁም አደንዛዥ ወይም እነቃቂ መድኃኒቶች (Pregnancy and recreational drugs)
-
11.2.1. እርግዝና እና የአልኮል መጠጥ (Pregnancy and Alcohol drinks)
-
11.2.2. እርግዝና እና ሲጋራ ማጤስ (Pregnancy and smoking)
-
11.3. እርግዝና እና የተለያዩ መድኃኒቶች (Pregnancy and other Medications)
-
11.4. በቂ ፈሳሽ እንዲሁም በንጥረ ምግቦች እና በፋይበር የበለጸጉ ምግቦችን በበቂ መጠን መመገብ (Adequate fluid and high fiber diet)
-
11.5. እርግዝና እና ተጨማሪ ቫይታሚኖች እና ንጥረ ነገሮች (Pregnancy and supplementary vitamins)
-
11.6. እርግዝና እና አካላዊ የሰውነት እንቅስቅሴ ( Pregnancy and physical activities)
ምዕራፍ አሥራ ሁለት ፡ ምጥ እና የውልደት ሂደት (labour and delivery)
-
12. ምጥ እና የውልደት ሂደት (Labor and delivery)
-
12.1. የማሕፀን ግድግዳ መኮማተር (Uterine contraction)
-
12.2. የምጥ እና የወልደት ሂደት ክፍለ ጊዜዎች (Labor stages)
-
12.2.1. አንደኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ጊዜ (first stage labor)
-
12.2.2. የሁለተኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ጊዜ (Second stage labor)
-
12.2.3. የሦሰተኛው የምጥ እና የውልደት ክፍለ ጊዜ ( Third stage labor)
-
12.4. የአራተኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ግዜ (Fourth stage)
-
12.3. በምጥ እና በውልደት ሂደት ውስጥ የፅንሱን የጤንነት ሁኔታን መከታታል (Monitoring Labor and delivery)
-
12.3.1. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት ከነበረበት መጠን በላይ በመጨመር ወይም በመቀነስ የሚፈጠር መለያየት (Fetal heart rate variability)
-
12.3.2. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት መጠን ከነበረበት መጨመር (Acceleration)
-
12.3.3. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት ከነበረበት መጠን መቀነስ (Deceleration)
-
12.4. የተለያዩ መሳሪያዎችን እና መንገዶችን በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ ወይም ማገዝ (Instrument assisted delivery)
-
12.4.1. ፎርሲፕስን በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ (Forceps assisted delivery)
-
12.4.2. ቫኪዩም በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ ወይም ማገዝ (Vacuum assisted delivery)
-
12.5. ምጥን ለማስጀመር የሚደረግ ሕክምና (labor induction)
-
12.6. የምጥ እና የውልደት ሂደትን ለማፋጠን የሴት ብልት ግድግዳን መቅደድ (Episiotomy)
-
12.7. የማሕፀን ግድግዳን በመቅደድ በቀዶ ጥገና መወለድ (cesarean section delivery)
-
12.8. በቤት ውስጥ መወለድ ( Home delivery)
ምዕራፍ አሥራ ሦስት : ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
-
13. ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
-
13.1 የጡት ማጥባት ሂደት (Breast feeding)
-
113.2. ከጡት ማጥባት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Problems related to breastfeeding)
-
13.3. በመጀመሪያዎቹ አራት ወይም ሥድሰት ወራት ውስጥ መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች (Precautions in the first six weeks)
ምዕራፍ አሥራ አራት ፡ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods)
-
14. የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods)
-
14.1. የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ ዓይነቶች (Types of birth control methods / contraceptives)
-
14.1.1. የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Hormonal contraceptives)
-
14.1.2. ከሆርሞን ውጭ የሆነ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ (Non hormonal contraceptives)
-
14.2. የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ ዓይነቶች (Types of hormonal contraceptives)
-
14.3. ለሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያነት በጥቅም ላይ የሚውሉ ሆርሞኖች (Types of hormones used as contraceptives)
-
14.4. የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች (Hormonal contraceptive side effects)
-
14.5 የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠረያ መንገዶች ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Hormonal contraceptive complications)
-
14.6. የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች ከእርግዝና መከላከል በተጨማሪ ሊሰጡ የሚችሉት ጥቅም (None contraceptive benefits for CHCs)
-
14.7. ከሆርሞን ውጭ የሆነ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ (Non hormonal contraceptives)
-
14.7.1. የባህሪ ለውጥ በማመጣት በሚደረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ (behavioral methods)
-
14.7.2. በማሕፀን ውስጥ ከሚቀመጡ የወሊድ መቆጣጠሪያ (Intrauterine device)
-
14.7.3. የወንድ የዘር ፍሬ ወደ ማሕፀን እንዳይገባ የሚገድቡ የወሊድ መከላኪያ መንገዶች (Barrier methods)
-
14.8. እርግዝና ሊፈጠርባቸው በሚችሉ ቀናት ወቅት ከግብርሥጋ ግንኙነት በመቆጠብ የሚደረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ (Fertility awareness)
-
14.9. በቀዶ ጥገና የሚደረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ (Surgical sterilization)
ማጣቀሻ መፅሕፍት እና ድህረ ገጾች (Reference books and websites)
-
ማጣቀሻ መፅሕፍት እና ድህረ ገጽ ( Reference books and websites)
Student Ratings & Reviews
5.0
Total 1 Rating
5
1 Rating
4
0 Rating
3
0 Rating
2
0 Rating
1
0 Rating
Great course