የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባር (Physiology of Cardiovascular System)
Course Content
ምዕራፍ አንድ : የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)
-
1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)
-
1.1. በልብ እና በሳንባ መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ወይም የፑልሞናሪ የደም ዝውውር (Pulmonary circulation)
-
1.2. ከሳንባ ውጭ በተቀረው የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚከናወን የደም ዝውውር ሥርዓት (systemic circulation)
ምዕራፍ ሁለት: የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት አፈጣጠር (Cardiovascular system development)
-
2. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት አፈጣጠር (Cardiovascular system development)
-
2.1. የልብ አፈጣጠር (Heart development)
-
2.2. የልብ ዋና ዋና ክፍሎች አሰራር (septation of heart tube)
-
2.2.1. የቅድመ አትሪየም አከፋፈል (Atrial septation)
-
2.2.2. የቅድመ ቬንትርክል አከፋፈል (Ventricular septation)
-
2.2.3. የትረንከስ አርተሪኦሰስ አከፋፈል (Septation of truncus Arteriosus)
-
2.2.4. የልብ በሮች አፈጣጠር (Formation of heart valves)
-
2.2.5. የደም ቧንቧዎች አፈጣጠር ወይም አሰራር (Blood vessels development)
ምዕራፍ ሦስት : የጽንስ የደም ዝውውር ሥርዓት ( Fetal blood circulation)
-
3. የጽንስ የደም ዝውውር ሥርዓት (Fetal blood circulation)
ምዕራፍ አራት : ልብ እና የልብ ክፍሎች (Heart parts)
-
4. ልብ እና የልብ ክፍሎች (Heart parts)
-
4.1. የልብ ሽፋን ወይም ፔሪካርዲየም (Pericardium)
-
4.2. የልብ ክፍሎች (Parts of the heart)
-
4.3. የልብ ግድግዳ (Heart wall)
-
4.4. የልብ በሮች (Heart valves)
-
4.5. የልብ የደም ቧንቧዎች ወይም የኮሮናሪ የደም ቧንቧዎች (Coronary vessels)
-
4.6. የልብ የኤሌክትሪክ ሥርዓት ( Heart’s electrical system)
ምዕራፍ አምስት : የልብ የኤሌክትሪክ እንቀሰቃሴ ሥርዓት እና ተኮማታሪ ሴሎች (Electrical system and myocardial cells)
-
5. የልብ የኤሌክትሪክ እንቀሰቃሴ ሥርዓት እና ተኮማታሪ ሴሎች (Electrical system and myocardial cells)
-
5.1. የልብ የኤሌክትሪክ ሥርዓት አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ መፈጠር እና መንቀሳቀስ ሥርዓት (Electrical and conduction system)
-
5.1.1. አክሽን ፖቴንሺያል (Action Potential)
-
5.2.2. የሳይኖአትሪአል ሴሎች ክምችት (Sinoatrial node)
-
5.1.3. የልብ ተኮማታሪ ሴሎች (Myocardial cells)
-
5.1.4. የአውቶኖሚክ የነርቭ ሥርዓት በልብ ሴሎች የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ እና የመኮማተር አቅም ላይ የሚያሳድረው ተጽህኖ (Autonomic nervous system effect on heart)
-
5.2.5. ኤሌክትሮካርዲኦግራም ( Electrocardiogram / ECG)
ምዕራፍ ስድስት : የልብ ጡንቻ የመኮማተር እና የመሥራት አቅም (Myocardial contraction)
-
6. የልብ ጡንቻ የመኮማተር እና የመሥራት አቅም (Myocardial contraction)
-
6.1 ቬንትሪክል መኮማተር ከመጀመሩ በፊት ወደ ቬንትሪክል ውስጥ የሚገባው የደም መጠን (Preload)
-
6.2. የልብ ጡንቻ የመኮማተር አቅም (Contractility)
-
6.3. ከቬንትሪክል የሚረጨውን የደም ፍሰት የሚገድብ ኃይል (Afterload)
-
6.4. ቬንትሪክል ከመኮማተሩ በፊት በቬንትሪክል ውስጥ የሚኖረው የደም መጠን (End Diastolic Volume)
-
6.5. በቬንትሪክል ውስጥ የሚፈጠር የመጠን እና የግፊት መጠን መጨመር (Ventricular volume and pressure)
ምዕራፍ ሰባት : የደም ቧንቧዎች (Blood vessels)
-
7. የደም ቧንቧዎች (Blood vessels)
-
7.1. የአርተሪዎች ሥርዓት (Arterial system)
-
7.2. የካፒላሪሶች ሥርዓት ( Capillaries system)
-
7.3. የቬኖች ወይም የደም መለስ ቧንቧዎች ሥርዓት (Venous system)
-
7.4. የሊምፋቲክ ሥርዓት (Lymphatic system)
-
7.5. የፅንሰ የደም ቧንቧዎች (Fetal blood vessels)
ምዕራፍ ስምንት : የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባርን መቆጣጠር (Cardiovascular function monitoring)
-
8. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባርን መቆጣጠር (Cardiovascular function monitoring)
-
8.1. በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠረውን የግፊት መጠንን የሚለኩ ተቀባዮች (Baroreceptors)
-
8.2. በደም ውስጥ የሚኖረውን የኬሚካል ይዘት የሚለኩ ተቀባዮች (Chemoreceptors)
-
8.3. የአውቶኖሚክ የነርቭ ሥርዓት በልብ የመኮማተር አቅም ላይ የሚኖረው ተጽህኖ (Autonomic nervous system effect)
-
8.3.1. የሲምፓተቲክ የነርቭ ሥርዓት (Sympathetic nervous system)
-
8.3.2. የፓራሲምፓተቲክ የነርቭ ሥርዓት (Parasympathetic nervous system)
ምዕራፍ ዘጠኝ : የልብ ጡንቻ መኮማተር (Myocardial contractility)
-
9. የልብ ጡንቻ መኮማተር (Myocardial contractility)
-
9.1. የማዮሲን እና የአክስቲን ፕሮቲኖች ግንኙነት (Actin-Myosin Cross Bridging)
-
9.2. በቬንትሪክል ውስጥ የሚኖረው የደም መጠን አና የደም ግፊት መጠን ግንኙነት (Ventricular Pressure-Volume Loop)
-
9.3. የልብ ምት ድምፆች (Heart sounds)
ምዕራፍ አሥር ፡ የልብ ደምን የመርጨት አቅም ( Ejection fraction)
-
10.1. የልብ ሥራ መስራት (Cardiac Work)
-
10.2. የልብ ሥራ እና የላፕላስ ህግ (Cardiac work and Laplace’s Law)
-
10.3. የቬንትሪክልን የመለጠጥ አቅም መለካት (Indices of Preload)
-
10. የልብ ደምን የመርጨት አቅም ( Ejection fraction)
-
10.4. የቬንትሪክልን የመኮማተር አቅምን መለካት (Indices of Contractility)
-
10.5. የልብ መኮማተር አቅም እና የሲምፓተቲክ ነርቨ ሥርዓት (Myocardial contractility and sympathetic nervous system)
-
10.6. ከቬንትሪክል የሚረጨውን የደም ፍሰት የሚገድብ ሃይልን መለካት (Indices of afterload)
-
10.7. ወደ ልብ የሚመለሰው የደም መጠን እና ከልብ የሚረጨው የደም መጠን ( Venous return and cardiac output)
-
10.8. በልብ የመርጨት አቅም እና አማካይ በአርተሪዎች ውስጥ የሚኖረው ግድብት ግንኙነት ( Cardiac output and peripheral arterial resistance)
ምዕራፍ አሥራ አንድ : በደም ዝውወር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት እና የደም ዝውውር ፍጥነት (Blood flow and velocity)
-
11. በደም ዝውወር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት እና የደም ዝውውር ፍጥነት (Blood flow and velocity)
-
11.1 በደም ፍስት ፣ በደም ቧንቧዎች ውስጥ በሚከሰት የግፊት ልዩነት እና የደም ዝውውር ግድብት መካከል ያለ ግንኙነት (Blood flow, Blood pressure and Vascular resistance)
-
11.2. በደም ዝውውር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት ላይ ግድብት እንዲፈጠር የሚያደርጉ ሆኔታዎች (Factors on vascular resistance)
-
11.3. የጅረት ወይም የሁካታ ዓይነት የደም ፍሰት (Laminar and Turbulent flow)
-
11.4. የደም ቧንቧዎች የመለጠጥ ወይም የመስፋት አቅም ( Vascular Compliance)
-
10.5. በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር የደም ግፊት ልዩነት (Difference in blood pressure)
-
10.6. የደም ግፊት መጠን (Blood pressure)
ምዕራፍ አሥራ ሁለት ፡ የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ ዘዴዎች (Diagnostics)
-
12. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ ዘዴዎች (Diagnostics)
-
12.1. የደረት ራጅ (Chest x ray)
-
12.2 የኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram)
-
12.3. የኢኮካርዲዮግራም ምርመራ (Echocardiography)
-
12.4. ጨረር – አመንጭ ኬሚካሎችን በመጠቀም የሚደረግ የልብ ምረመራ (Radionuclide Imaging)
-
12.5. ኮምፕዩተድ ቶሞግራፊ ምርመራ (Computed Tomographic Imaging)
-
12.6. የፖሲትሮን ኢሚሽን ቶሞግራፊ ምርመራ ( PET)
-
12.6. የማግኔቲክ ሪዞናንስ ወይም የኤም አር አይ ምርመራ (Magnetic Resonance Imaging / MRI)
-
12.7. ካርዲያክ ካቴተራይዜሽን (Cardiac Catheterization)
-
12.8. የጂን ምርመራ (Genetic tests)
-
12.9 በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎች (Diagnostics of blood vessel disorders)
-
12.10. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች የሚኖር ተጋላጭነትን ለመለየት የሚደረጉ ምርመራዎች (Diagnostics for identification of risk factors)
-
12.10.1. በደም ውስጥ የሚገኘው የኮሌስትሮል መጠን (Lipid profile)
-
12.10.2. ሲ – ሪአክቲቭ ፕሮቲን (C – Reactive Protein / CRP)
-
12.10.3. ብሪይን ናትሪዩሬቲክ ፔፕታይድ (Brain Natriuretic Peptide / BNP)
ምዕራፍ አሥራ ሦስት : በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች የሚያጋልጡ ሆኔታዎች (Cardiovascular risk factors) እና የመከላኪያ መንገዶች (Prevention)
-
13. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች የሚያጋልጡ ሆኔታዎች (Cardiovascular risk factors) እና የመከላኪያ መንገዶች (Prevention)
-
13.1. ጤነኛ ያልሆነ የአመጋጋብ ሥርዓት (Unhealthy diet)
-
13.2. አካላዊ አንቅስቃሴ አለማድረግ (Physical inactivity)
-
13.3. ሲጋራ ማጤስ (Smoking)
-
13.4. በደም ውስጥ የሚገኘው የስብ ወይም የኮሌስትሮል መጠን መጨመር (High cholesterol)
-
13.5. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ (Hypertension)
-
13.6. ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት መጠን (Overweight/ obesity)
-
13.7. የስኳር በሽታ (Diabetes mellitus)
-
13.3.1. በደረት አካባቢ የሚሰማ ህመም (Angina Pectoris)
ምዕራፍ አሥራ አራት፡ በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ጋር በተያያዘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and Symptoms)
-
14. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ጋር በተያያዘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and Symptoms)
-
14.1. በደረት አካባቢ የሚሰማ ሕመም (Angina Pectoris)
-
14.2. የልብ ምት መሰማት (Palpitation)
-
14.3. የትንፋሽ ማጠር (dyspnea / shortness of breath)
-
14.4. የድካም ስሜት (Feeling tired)
-
14.6. የሰውነት ዕብጠት (Edema)
-
14.7. እራስን ማዞር ( Dizziness)
-
14.8. በድንገት የሚከሰት እራስን መሳት (Syncope)
-
14.9. የቆዳ ቀለም መቀየር (cyanosis)
-
15.10. በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ በሚገኙ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (signs and symptoms of vascular diseases)
ምዕራፍ አሥራ አምስት : በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ላይ ከሚከሰት እክል ወይም ጉድለት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ( Congenital heart diseases)
-
15. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ላይ ከሚከሰት እክል ወይም ጉድለት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች (Congenital heart diseases)
-
15.1. የቆዳ ቀለም ለውጥ የማያስከትሉ በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Non cyanotic congenital heart diseases / NCCHD)
-
15.1.1 በግራ እና በቀኝ ቬንትሪክሎች መካከል የሚገኘው ግድግዳ ወይም የቬንትሪከል ሴፕተም መሽንቆር (Ventricular Septal Defect / VSD)
-
15.1.2. በግራ እና በቀኝ አትሪየም መካከል የሚገኘው ግድግዳ ወይም የአትሪየም ሴፕተም መሽንቆር (Atrial Septal Devices / ASD)
-
15.1.2.1. በሴፕተም ስኮንደም ላይ በሚፈጠር እክል የተነሳ የሚከሰት የአትሪየም ሴፕተም መሽንቆር (Ostium secundum atrial septal defect / ASD I)
-
15.1.2.2. በሴፕተም ፕሪሚየም ላይ በሚፈጠር እክል የተነሳ የሚከሰት የአትሪየም ሴፕተም መሽንቆር (Ostium primum atrial septal defect / ASD II)
-
15.1.3. የደክተስ አርተሪኦሰስ ማሳለፊያ አንደተከፈተ መቅረት (Patent Ductus Arteriosus/ PDA)
-
15.1.4. የፎራመን ኦቫለ ማሻገሪያ አለመዘጋት (Persistent foramen ovale)
-
15.1.5. የትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ መጥበብ (Coarctation of the Aorta)
-
15.1.6. በኢንዶካርዲያል ኮሺን ክፍል አፈጣጠር ወቅት የሚፈጠር የጤና ችግር (Endocardial cushion defect)
-
15.1.7. የፑልሞናሪ አርተሪ መጥበብ (Congenital Pulmonary valve stenosis)
-
15.2. የቆዳ ቀለም ለውጥ የሚያስከትሉ በልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ወቅት የሚፈጠሩ የልብ የጤና ችግሮች (Cyanotic congenital heart diseases)
-
15.2.1. የትረንከስ አርተሪኦሰስ ቧንቧ በትክክል ለሁለት አለመከፈል ወይም መከፈል አለመቻል (Persistent Truncus Arteriosus / PTA)
-
15.2.2. የትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ እና የፑልሞናሪ አርተሪ ከተቃራኒ የልብ ክፍሎች ውስጥ መነሳት (Transposition of the great Vessels /TPGV)
-
15.2.3. የትራይካስፒድ በር በትክክል አለመፍጠር (Tricuspid valve Atresia / TA)
-
15.2.4. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ በአንድ ላይ የሚከሰቱ አራት የልብ ጤና ችግሮች (Tetralogy of Fallot / ToF)
-
15.2.5. የፑልሞናሪ ቬን ደምን ከሳንባ ወደ ቀኝ አትሪየም መመለስ (Total anomalous pulmonary venous return / TAPVR)
-
15.2.6. ኢሴንመንገር ሲንድሮም (Eisenmenger syndrome)
-
15.3. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors for congenital heart diseases)
ምዕራፍ አሥራ ስድስት : ከልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥርዓት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የልብ የጤና ችግሮች (Cardiac electrical system abnormalities)
-
16. ከልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥርዓት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የልብ የጤና ችግሮች (Cardiac electrical system abnormalities)
-
16.1. የልብን ተግባር ለመለካት የሚረዱ መንገዶች (Assessment of cardiac activity)
-
16.2. የልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥርዓት (Conduction system of the heart)
-
16.3. በልብ ሴሎች ሽፋን ላይ የሚገኙ የአዮን በሮች (Ion channels)
-
16.4. የልብ ምት መዛባት (Arrhythmia)
-
16.4.1. የልብ ምት መዛባት አፈጣጠር (Cardiac arrhythmia genesis )
-
16.4.1.1. በሳይኖአትሪያል ኖድ ውስጥ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የልብ ምት መዛባት (Sinus arrhythmia)
-
16.4.1.2. ጤነኛ የሆነ ወይም የሚጠበቅ የሳይኖአትሪያል ኖድ የልብ ምት መዛባት (Physiological/respiratory sinus arrhythmia)
-
16.4.1.3. በሳይኖአትሪያል ኖድ ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት መጨመር (Sinus tachycardia)
-
16.4.1.4. በሳይኖአትሪያል ኖድ ላይ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት መቀነስ (Sinus bradycardia)
-
16.4.1.5. በሳይኖአትሪያል ኖድ ውስጥ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የልብ ምት መጠን መጨመር እና መቀነስ (Sinus node dysfunction / Sick sinus syndrome)
-
16.4.2.1 በአትሪየም ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት መጠን መጨመር (Atrial tachycardia)
-
16.4.2.1. በአትሪየም ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር በከፍተኛ ደረጃ የልብ ምት ፍጥነት መጠን መጨመር ወይም የአትሪየም ፍልተር (Atrial flutter)
-
16.4.2.2. በአትሪየም ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ በተዘበራረቀ ሆኔታ በከፍተኛ ደረጃ የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት መጠን መጨመር ወይም የአትሪየም ፊብሪሌሽን (Atrial fibrillation)
-
16.4.3. በአትሪየም እና በቬንትሪክል መገናኛ መካከል የሚነሳ የልብ መዛባት (Junctional arrhythmia)
-
16.4.3.1 በአትሪየም እና በቬንትሪክል መካከል የልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥር ዓት ፍሰት መዘጋት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት መዛባት (Atrioventricular block)
-
16.4.3.2. በአትሪዩቬንትሪኪዩላር ኖድ ውስጥ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የልብ ምት ፍጥነት እንዲጨምር የሚያደርግ የልብ ምት መዛባት (Atrioventricular tachyarrhythmia)
-
16.4.3.3. በቬንትሪክል ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት መዛባት (Ventricular arrhythmia)
ምዕራፍ አሥራ ሰባት ፡ ከኮሮናሪ አርተሪ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Coronary artery diseases)
-
17. ከኮሮናሪ አርተሪ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Coronary artery diseases)
-
17.1. በኮሮናሪ አርተሪ ላይ በሚከሰት ጉዳት የተነሳ ወደ ልብ ከሚደርሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Coronary Artery Disease / CAD)
-
17.2. በኮሮናሪ አርተሪ ላይ በሚፈጠር ጉዳት የተነሳ ወደ ልብ ከሚደርሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Ischemic heart disease / IHD)
-
17.3. በኮሮናሪ አርተሪ ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግር ዓይነቶች (Types Coronary heart diseases)
-
17.1.1. እንቅስቃሴ በሚደረግበት ወቅት ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የደረት ሕመም (Stable angina)
-
17.1.2. እንቅስቃሴ በሚደረግበት እና በማይደረግበት ወቅት ወደ ልብ ሴሎች ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የደረት ሕመም (Unstable angina)
-
17.1.3. ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የከፋ የልብ የጤና ችግር (Myocardial infarction)
-
17.1.3. የፕሪንዝሜታል የደረት ሕመም (Vasospastic angina /Prinzmetal angina)
-
17.1.4. ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የከፋ የልብ የጤና ችግርን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
17.1.5. ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የከፋ የልብ የጤና ችግርን ተከትሉ ሌከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications)
-
17.1.6. ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የከፋ የልብ የጤና ችግር (Primary and Secondary prevention)
-
17.1.7. ወደ ልብ ሴሎች ከሚደረሰው የደም መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ በልብ ጡንቻ ላይ የሚፈጠር የጤና ችግር (Chronic Ischemic Cardiomyopathy (CIH)
-
17.1.8. በፍጥነት የሚከሰት የልብ ተግባር መቆም (Sudden cardiac arrest)
ምዕራፍ አስራ ስምንት ፡ በልብ በሮች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Valvular heart diseases)
-
18. በልብ በሮች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Valvular heart diseases)
-
18.2. የስትሪፕቶኮካል ኢንፌክሽን እና በልብ በሮች ላይ የሚፈጠር ጉዳት (Rheumatoid heart disease)
-
18.3. በልብ በሮች ላይ የሚከሰቱ የጉዳት ዓይነቶች (Types of valvular heart diseases)
-
18.3.1 በሚትራል በር ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ የልብ የጤና ችግሮች (Mitral valve problems)
-
18.3.1.1. የሚትራል በር መጥበብ (Mitral stenosis)
-
18.3.1.2. የሚትራል በር መዘጋት አለመቻል (Mitral regurgitation)
-
18.3.1.3. የግራ ቬንትሪክል በሚኮማተርበት ወቅት የሚትራል በር ቅጠል ወይም ካስፕ (leaflets) ወደ ግራ አትሪየም ውስጥ መግባት (mitral valve prolapse / MVP)
-
18.3.2. በትራይካስፒድ በር ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Tricuspid valve problems)
-
8.3.2.1. የትራይካስፒድ በር መጥበብ (Tricuspid stenosis)
-
18.3.2.2. የትራይካስፒድ በር መዘጋት አለመቻል (Tricuspid regurgitation)
-
18.3.2.3. የትራይካስፒድ በር በትክክል አለመፈጠር (Tricuspid atresia)
-
18.3.2.4. የትራይካስፒድ በር ወደ ቬንትሪክል ውስጥ መግባት (Ebstein’s anomaly)
-
18.3.3. በትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ በር ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Aortic valve problems)
-
18.3.3.1. የትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ በር መጥበብ (Aortic stenosis)
-
18.3.3.2. የትልቁ ደም ቅዳ መዘጋት አለመቻል (Aortic regurgitation)
-
18.3.4. በፑልሞናሪ በር ላይ የሚክሰቱ የጤና ችግሮች (Pulmonary valve problems)
-
18.3.4.1. የፑልሞናሪ በር መጥበብ (Pulmonary stenosis)
-
18.3.4.2. የፑልሞናሪ በር መዘጋት አለመቻል (Pulmonary regurgitation)
-
18.4. በልብ ውስጥ የሚከሰት ኢንፌክሽን (Infective Endocarditis)
ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ ፡ በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Myocardial Diseases)
-
19. በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Myocardial Diseases)
-
19.1. የልብ ጡንቻ ከመጠን በላይ የመለጠጥ እና የልብ ክፍሎች መስፋት (Dilated cardiomyopathy)
-
19.2. የልብ ጡንቻ ከመጠን በላይ መወፈር (Hypertrophic Cardiomyopathy)
-
19.3. የልብ ጡንቻ መኮማተር እና መለጠጥ አለመቻል (Restrictive cardiomyopathy)
-
19.4. በልብ ጡንቻ ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት ( Myocarditis)
-
19.5. ወደ ልብ ጡንቻ ከሚደርሰው የደም መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ በልብ ጡንቻ ላይ የሚፈጠር የጤና ችግር (Ischemic Cardiomyopathy)
-
19.6. ለቶክሲኖች መጋለጥን ተከትሎ የሚፈጠር የልብ ጡንቻ የጤና ችግር (Toxic Cardiomyopathy)
-
19.7. ለከፍተኛ የሕይወት ጫና መጋለጥን ተከትሎ የሚፈጠር የልብ ጡንቻ የጤና ችግር (Takotsubo Cardiomyopathy / Stress Cardiomyopathy)
ምዕራፍ ሃያ ፡ በልብ ሽፋን ወይም በፔሪካርዲየም ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pericardial diseases)
-
20. በልብ ሽፋን ወይም በፔሪካርዲየም ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pericardial diseases)
-
20.1 በፍጥነት የሚከሰት የፔሪካርዲየም ብግነት (Acute pericarditis)
-
20.2. በውጭኛው እና በውስጠኛው ፔሪካርዲየሞች መካከል በሚገኘው ክፍተት ውስጥ የፈሳሽ መጠራቀም (Pericardial effusion)
-
20.3 በውጭኛው እና በውስጠኛው ፔሪካርዲየሞች መካከል የልብን ተግባር የሚገድብ ከፍተኛ መጠን ያለው የፈሳሽ መጠራቀም (Cardiac tamponade)
-
20.4. በረጅም ጊዜ ወሰጥ የሴረስ ፔሪካርዲየም መወፈር ወይም መጠንከር የሚያሰከትል የፔሪካርዲየም ብግነት (Constrictive pericarditis)
ምዕራፍ ሃያ አንድ፡ የደም ግፊት መጠን መጨመር በሸታ (Hypertension)
-
21. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሸታ (Hypertension)
-
21.1. የደም ግፊት መጠን ደረጃዎች (Classes of Blood pressure)
-
21.2. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ መንስሄዎች (Causes of hypertension)
-
21.3. ከደም ግፊት መጠን መጨመር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
21.4. የደም ግፊት መጠን መጨመርን መቆጣጠር (Treatment of hypertension)
-
21.5. የህይወት እና የአኗኗር ዘይቤን ማሻሻል (Non pharmacologic therapy)
-
21.6. የደም ግፊት መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶችን መጠቀም (Pharmacologic treatment of hypertension)
ምዕራፍ ሃያ ሁለት : የልብ ድካም በሽታ (Heart failure)
-
22. ልብ ድካም በሽታ (Heart failure)
-
22.1. ከልብ ከሚረጨው የደም መጠን ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ድካም (High / Low output heart failure)
-
22.2. ከቬንትሪክል መኮማተር እና መለጠጥ ብቃት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ድካም በሽታ (Systolic / Diastolic heart failure)
-
22.3. በቀኝ ወይም በግራ የልብ ክፍል ውስጥ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ድካም ( Right / Left sided heart failure)
-
22.4. ከልብ ድካም በሽታ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
22.5. የልብ ድካም በሽታ መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
22.6. ለልብ ድካም በሽታ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶችን ለመቆጣጠር የሚረዱ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
ምዕራፍ ሃያ ሦስት: በልብ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ወይም ብግነቶች (Infectious heart disease)
-
23. በልብ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ወይም ብግነቶች (Infectious heart disease)
-
23.1 በልብ የውስጠኛ ክፍል ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Endocarditis)
-
22.1.1. በፍጥነት በባክቴሪያ የተነሳ በልብ የውስጠኛ ክፍል ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Acute bacterial endocarditis)
-
23.1.2. ቀስ በቀስ በባክቴሪያ የተነሳ በልብ የውስጠኛ ክፍል ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Subacute bacterial endocarditis)
-
23.1.3. በልብ የውስጠኛ ክፍል ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Bacterial endocarditis) መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnosis)
-
23.2. ከስትሪፕቶኮካል ባክቴሪያ ኢንፌክሽን ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Rheumatic heart disease)
-
23.3. በልብ ሽፋን ወይም በፔሪካርዲየም ላይ የሚከሰት ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Pericarditis)
-
23.4. ከቂጥኝ ኢንፌክሽን ጋር በተያያዘ በድም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰት የጤና ችግር (Cardiovascular syphilis)
-
23.4. በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰት ኢንፌከሽን ወይም ብግነት (Myocarditis)
ምዕራፍ ሃያ አራት፡ በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular diseases)
-
24. በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular diseases)
-
24.1 በደም ውስጥ የሚጨምረው የኮሌስትሮል መጠን በደም ቧንቧዎች መከማቸት (Atherosclerosis)
-
24.2 ደምን ወደ አንጎል በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ በሚፈጠር ጉዳት የተነሳ የሚከሰት የጤና ችግር (Cerebrovascular accidents / Stroke)
-
24.2.1 ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት የተነሳ በአንጎል ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር ጉዳት ወይም ስትሮክ (Ischemic stroke)
-
24.2.2. ከስትሮክ በተገናኘ ሊፈጠሩ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
24.2.2.1. የፊተኛው የሰረበራል አርተሪ መዘጋት ወይም መፈንዳት (Anterior cerebral artery /ACA)
-
24.2.2.2. የመካከለኛው የሴረበራል አርተሪ (Middle cerebral artery / MCA)
-
24.2.2.3. የኃለኛው የሴረበራል አርተሪ (Posterior Cerebral Artery / PCA)
-
24.2.2.4. በዋና የአንጎል ግንድ (brain stem) የላይኛው ክፍል (Midbrain) በሚያደርሰው የደም ቧንቧ ላይ የሚፈጠር ጉዳት (Midbrain syndromes)
-
24.2.2.5. የፊተኛው የታችኛው የሴረበለም አርተሪ (Anterior inferior cerebellar artery /Lateral pontine syndrome (Marie – Foix syndrome)
-
24.2.2.6. የኃለኛው የታችኛው የሰረብለም አርተሪ (Posterior inferior cerebellar artery / PICA/ Wallenberg syndrome)
-
24.2.1.1. ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት ወይም ስትሮክ መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnosis)
-
24.2.1.2. ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት የተነሳ በአንጎል ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠር ጉዳት ወይም ስትሮክ የሚሰጥ ህክምና (Treatment)
-
24.2.2. በአንጎል ውስጥ በሚገኙ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት የተነሳ ከሚከሰት የደም መፍሰስ ጋር በተገናኘ የሚከሰት ስትሮክ (Hemorrhagic stroke)
-
24.2.2.1. ደምን ወደ አንጎል የሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ መሳሳት፣ መለጠጥ እና መሰርጎድ (Aneurysm)
-
23.2.2.2. በአንጎል ውስጥ ከሚፈጠር የደም መፍሰስ ጋር በተገናኘ ለሚከሰት ስትሮክ የሚሰጡ ህክምናዎች (Treatment of hemorrhagic stroke)
-
24.3. ወደ ውስጠኛ የአንጎል ክፍሎች ደም በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Lacunar stroke)
-
24.4. ስትሮክን እና ተከትሎ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች (Preventions)
ምዕራፍ ሃያ አምሥት ፡ በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር ብግነት እንዲክሰት የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Vasculitis)
-
25. በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር ብግነት እንዲክሰት የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Vasculitis)
-
25.1. በደም ቧንቧ ግድግዳ ውስጥ የሚከሰት የብግነት ዓይነቶች (Types of vasculitis)
-
25.1.1. በትልልቅ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት (Large vessel vasculitis)
-
25.1.1.1. በቴምፖራል አርተሪ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት (Giant cell arteritis / Temporal arteritis)
-
25.1.1.2. የታካያሱ የደም ቧንቧዎች ብግነት በሽታ (Takayasu Arteritis)
-
25.1.2. መካከለኛ መጠን ባላቸው የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት (Medium vessel vasculitis)
-
25.1.2.1. የካዋሳኪ በሽታ (Kawasaki disease)
-
25.1.2.2. የቡርገር በሽታ (Burger’s disease / Thromboangiitis Obliterans)
-
25.1.3.. በትንንሽ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚከሰት ብግነት (Small vessel vasculitis)
-
25.1.3.1. ግራኖሎማ የሚሰራ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ብግነት ወይም የወገነር በሽታ (Granulomatosis with polyangiitis / Wegener disease)
-
25.1.3.2. ከኢኦዚኖፊል ሴሎች ጋር ግራኖሎማ የሚሰራ የደም ቧንቧ ብግነት (Eosinophilic Granulomatosis with Polyangiitis)
-
25.1.3.3. የራይናውድ በሽታ (Raynaud’s disease)
-
25.1.3.4. የሂኖክ ሾንሊን በቆዳ ሥር የደም መድማት በሽታ (Henoch Schoenlein Purpura / IgA Vasculitis)
ማጣቀሻ መፅሕፍት እና ድህረ ገጾች (References)
Student Ratings & Reviews
No Review Yet