የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ተግባር (Physiology of urinary system)

Categories: ኩላሊት
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

Course Content

የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት( Urinary system)

  • መግቢያ

ምዕራፍ አንድ ፡ የሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት (Body fluids)

ምዕራፍ ሁለት ፡ የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች (Urinary System)

ምዕራፍ ሦስት፡ የኩላሊት ክፍሎች (Kidney parts)

ምዕራፍ አራት ፡ የኩላሊት የደም ዝውውር ሥርዓት (Renal blood circulation)

ምዕራፍ አምስት ፡ የኩላሊት ተግባራት (Kidney function)

ምዕራፍ ስድስት : የኩላሊት የማጣራት ተግባር (Kidney’s filtration function)

ምዕራፍ ሰባት: የኔፍሮን ቧንቧ (Nephrons)

ምዕራፍ ስምንት: በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮላይቶችን ይዘት ማመጣጠን (Balancing body fluid)

ምዕራፍ ዘጠኝ : የሽንት መጠን እና ይዘት መለያየት (Urine concentration)

ምዕራፍ አሥር : የኩላሊት የደም ግፊት መጠንን የመቆጣጠር ተግባር (Controlling blood pressure)

ምዕራፍ አሥራ አንድ : በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚኖረውን የአሲድ-ቤዝ ማመጣጠን (Acid-base balance)

ምዕራፍ አሥራ ሁለት: በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚከሰቱ የጤና ችግሮች የተነሣ የሚታዩ ምልክቶች (Clinical manifestation)

ምዕራፍ አሥራ ሦስት: የኩላሊት የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚያግዙ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)

ምዕራፍ አሥራ አራት ፡ በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን መከላከል (Prevention)

ምዕራፍ አሥራ አምሥት፡ በኩላሊት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ መድኃኒቶች (Renal agents)

Student Ratings & Reviews

No Review Yet
No Review Yet