16.1.3. በትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ በር ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Aortic valve problems)
ከሚትራል በር ቀጥሉ በብዛት ለጉዳት ከሚጋለጡ የልብ በሮች መካከል የትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ በር ዋንኛው ነው። በትልቁ ደም ቅዳ በር ላይ ሊከሰቱ ከሚችሉ የጤና ችግሮች መካከል የትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ በር መጥበብ (Aortic stenosis) እና የትልቁ ደም ቅዳ መዘጋት አለመቻል (Aortic regurgitation) ዋንኞቹ ፐናቸው።