23.2.1.1. በትልልቅ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት ወይም ቁስለት
በትልልቅ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ ከሚፈጠሩ የደም ቧንቧ ግድግዳ ብግነት ዓይነቶች መካከል በቴምፖራል አርተሪ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት (Temporal Arteritis) እና የታካያሱ የደም ቧንቧ ግድግዳ ብግነት (Takayasu Arteritis) ዋንኞቹ ናቸው።