23.2.1.2. መካከለኛ መጠን ባላቸው የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት
መካከለኛ መጠን ባላቸው የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት ወይም ቁስለት እንዲከሰት ከሚያደርጉ የበሽታ ዓይነቶች መካከል የካዋሳኪ በሽታ (Kawasaki disease) እና የበርገር በሽታ (Buerger disease) ዋንኞቹ ናቸው።