Course Content
ምዕራፍ አሥራ አራት : በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት አፈጣጠር ሂደት ወቅት የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች
0/16
ምዕራፍ አሥራ አምሥት : ከልብ የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የልብ የጤና ችግሮች (Cardiac electrical system abnormalities)
0/16
ምዕራፍ አስራ ሰባት : በልብ በሮች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Valvular heart diseases)
0/16
ምዕራፍ ሃያ አንድ : የልብ ድካምበሽታ (Heart failure )
0/1
ምዕራፍ ሃያ ሦስት : በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular diseases)
0/22
በልብ እና በደም ቧንቧ ሥር ዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሪ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Pathology of Cardiovascular System)

18. በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Myocardial Diseases)

   ከልብ ጡንቻ ለተለያዩ ጉዳቶች መጋለጥ ጋር ተያይዞ የሚከሰት የልብ የጤና ችግር የልብ ጡንቻ መጉዳት ወይም በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰት የልብ የጤና ችግር (cardiomyopathy) ተብሎ ይጠራል። በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰቱ ጉዳቶች በልብ ተግባር ላይ በሚያስከትሉት ችግር መሰረት በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ ። እነዚህም ሦስት ዓይነት በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች የልብ ጡንቻ ከመጠን በላይ የመለጠጥ እና የልብ ክፍሎች መስፋት (dilated cardiomyopathy) ፣ የልብ ጡንቻ ከመጠን በላይ መወፈር (hypertrophic cardiomyopathy) እና  የልብ ጡንቻ መለጠጥ እና መኮማተር አለማቻል (restrictive cardiomyopathy) ዋንኞቹ ናቸው።